Build Amharic words from two Fidel quiz EasyAmharic
Translations:
ነፃ = Free ትል = worm
ነው = Is ገር = Simple
ግን = But እና = And
መታ = he hit ቀና = Kind
ጥሩ = Good ዋና = Main
መጣ = He came ሄደ = He went
ወደ = to, towards ኋላ = back, later
አለ = He said, he is there
Translation:
- ሰላም፣ እንዴት ነህ? (Hello, how are you?)
- ስሜ ___(ዳሽ) ነው። (My name is ___(dash).
- ስምህ ማን ነበር? (What was your name?)
Translation:
ዜሮ (0), አንድ (1), ሁለት (2), ሶስት (3), አራት (4), አምስት (5), ስድስት (6), ሰባት (7), ስምንት (8), ዘጠኝ (9), አሥር (10), አሥራ አንድ (11), አሥራ ሁለት (12), አሥራ ሦስት (13)