Practice in Amharic-Practice means Lmmd in Amharic

Practice means ልምምድ or ተለማመድ in Amharic. So, “practice” can be a noun or a verb in the Amharic language.

Practice is a noun when it is translated as ልምምድ, and when it is translated as ተለማመድ, it becomes an imperative verb.

Practice ማለት በአማርኛ ልምምድ ወይም ተለማመድ ማለት ነው። Practice የሚለው ቃል በአማርኛ ቋንቋ ስምም ግስም ሊሆን ይችላል። Practice ‘ልምምድ’ ተብሎ ሲተረጎም ስም ሲሆን ‘ተለማመድ’ ተብሎ ሲተረጎም ደግሞ ትእዛዛዊ ግስ ይሆናል።

Practice ልምምድ ስም ነው። ለምሳሌ “ሙሐመድ የማሽከርከር ልምምድ ላይ ነው።” ልንል እንችላለን። We might say, ‘Muhammad is practicing driving.’

Or if we want to give an order to someone, we can say, “ተለማመድ”. Like, ‘አማርኛ ማንበብ ተለማመድ። (Practice reading Amharic.)
ለምሳሌ አንድ ሰው የሆነ ነገር እንድለማመድ ከፈለግን “ተለማመድ” ብለን እናዘዋለን። ይሄኔ ግስ ይሆናል።

ልምምድ ማለት ድርጊት ማለት ነው። ለምሳሌ አልኮል መጠጣት መጥፎ ልምምድ ነው።

Download the Amharic alphabet for free below and start reading Amharic in a week.

Amharic Alphabet pdf download for free

1.77 MB

Leave a Reply