Practice in Amharic / Practice means in Amharic

Practice in Amharic / Practice means in Amharic

Practice means ልምምድ or ተለማመድ in Amharic. “Practice” can be a noun or a verb in the Amharic language.

Pracice is a noun when it is translated as ልምምድ, and when it is translated as ተለማመድ, it becomes an imperative verb.

Practice ማለት በአማርኛ ልምምድ ወይም ተለማመድ ማለት ነው። Practice የሚለው ቃል በአማርኛ ቋንቋ ስምም ግስም ሊሆን ይችላል። Pracice ልምምድ ተብሎ ሲተረጎም ስም ሲሆን ተለማመድ ተብሎ ሲተረጎም ደግሞ ትእዛዛዊ ግስ ይሆናል።

Practice ልምምድ ስም ነው። ለምሳሌ “ሙሐመድ የቴኳንዶ ልምምድ ላይ ነው። ወይም ሙሐመድ የማሽከርከር ልምምድ ላይ ነው።” ልንል እንችላለን። We might say, Muhammad is practicing taekwondo. Or Muhammad is practicing driving.”

ለምሳሌ አንድ ሰው የሆነ ነገር እንድለማመድ ከፈለግን “ተለማመድ” ብለን እናዘዋለን። ይሄኔ ግስ ይሆናል።

ልምምድ ማለት ድርጊት ማለት ነው። ለምሳሌ አልኮል መጠጣት መጥፎ ልምምድ ነው።

Share it Please!