What is Amharic Noun?

0

What is an Amharic noun?

Noun means ስም (sm) in Amharic, which means name. Everything has its own ስም. You can use that specific ስም / sm to mention or call a specific or general thing.

Let me give you an example: 

መምህር፦ ያንተ ስም ማን ነው? 

ተማሪ፦ የኔ ስም ያዕቆብ ነው። 

መምህር፦ ስለዚህ ያዕቆብ ማለት ያንተ መጠሪያ ስምህ ነው ማለት ነው። 

ተማሪ፦ አዎ፣ እሱ መሆኑን አውቃለሁ። 

መምህር፦ በቃ ስም ምለት ያ ነው። ሌላ ምንም ተአምር የለውም። 

ተማሪ፦ እኔ ግን ከባድ አድርጌ ነበር የማስበው። 

መምህርአይ፣ ቀላል ነው። ከባድ አድርገህ አታስበው። በነገራችን ላይ ማንኛውንም ትምህርት ቢሆን ከባድ አድርገህ አታስበው። ቀላል እንደሆነ አድርገህ ነው ማሰብ ያለብህ። ገብቶሃል? 

ተማሪ፦ አዎ፣ ትክክል ነህ፤ አመሰግናለሁ። 

መምህርኧረ ምንም አይደል። እሽ፣ አሁን ትምህርቱ እንደገባህ ነግረኸኛል፤ ስለዚህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ። 

ተማሪ፦ እሽ ጠይቀኝ፣ ደስ ይለኛል። 

መምህር፦ በጣም ጥሩ። አሁን በአጠገብህ የሚታዩህን ነገሮች ስማቸውን ዘርዝርልኝ። 

ተማሪ፦ እሽ፣ እኔ አጠገብ ያሉት ነገሮች፣ አልጋ፣ ላፕቶፕ፣ ውሃ፣ ቻርጀር፣ ምግብ፣ መስታወት፣ መጽሀፍ፣ ፎጣ፣ ቁምሳጥን ወዘተ ናቸው። 

መምህር፦ በጣም ጎበዝ ልጅ፣ አሁን እነዚህ ስሞች ነጠላ ወይም ሲንጉላር ናቸው ስለዚህ እስቲ ወደ ብዙ ቀይራቸው። 

ተማሪ፦ ስሞች እንዴት ወደ ብዙ እንደሚቀየሩ አላስተማርከኝም፣ ስለሱ ትንሽ ምሳሌ ስጠኝና ጥያቄውን እመልሳለሁ። 

መምህር፦ በጣም ጎበዝ ልጅ፣ ትክክል ነህ። ስለዚህ ነገር ገና አላስተማርኩህም። አንድ አንድ ቀላ ምሳሌ እሰጥሃለሁ። የአማርኛ ስሞችን ብዙ ለማድረግ ዎች የሚል ምዕላድ ወይም ሞርፊም ብቻ ነው የምትጨምርባቸው። ለምሳሌ ቀጥለው የቀረቡትን ስሞች ተመልከት፦ 

ስም = ስሞች፣ አገር = አገሮች፣ ህዝብ = ህዝቦች፣ ሰው = ሰዎች፣ ቤት = ቤቶች፣ መንግደር = መንደሮች በቃ፣ አሁን በዚህ ምሳሌ መሰረት የጠኩህን መልስልኝ።

  • አልጋ = አልጋዎች
  • ላፕቶፕ = ላፕቶፖች
  • ውሃ = ውሃዎች
  • ቻርጀር = ቻርጀሮች
  • ምግብ = ምግቦች
  • መስታወት = መስታወቶች
  • መጽሀፍ = መጽሀፎች
  • ፎጣ = ፎጣዎች
  • ቁምሳጥን = ቁምሳጥኖች 

ተማሪ፦ እ መምህር፣ በትክክል መልሸዋለሁ ኣ? 

መምህር፦ አዎ፣ ጎበዝ ልጅ፣ አንዱ ብቻ ሲቀርህ ሌላውን በትክክል መልሰኸዋል። አንተኮ ጎበዝ ተማሪ ነህ ማሻ አላህ። ግን ውሃ የሚለው ወደ ብዙ ስም አይቀየርም። የውሃውን ብዛት ማመልከት ስትፈልግ፣ “ብዙ ውሃ” ነው የምትለው። 

ተማሪ፦ እሽ መምህር፣ በጣም ነው የማመሰግነው። አንተም የምታስተምርበት መንገድ ቀላል ስለሆነ ይገባኛል። 

መምህር፦ ኧረ ባክህ፣ እየቀለድክብኝ እንዳይሆን ብቻ

ተማሪ፦ ኧረ እየቀለድኩ አይደለም፣ የምሬን ነው። 

መምህር፦ እሽ፣ በጣም ነው የማመሰግነው። 

ተማሪ፦ ምንም አይደል። ግን አንዳንዶቹ ስሞች ላይ “ዎች” አይጨመርም አይደል? “ች” እና ሌላ ሆእሄ ነው የሚጨመረው? 

መምህር፦ ትክክል ነህ አዎ፣ ሁልጊዜ ዎ የሚለውን ሆሄ አንጨምርም። “ዎ”ን የምንጨምረው የስሙ መጨረሻ ላይ ያለችው ሆሄ አራተኛ ሆሄ ከሆነች ነው። ለምሳሌ

  • አል = አልጋዎች
  • = ውሃዎች
  • = ፎጣዎች 
  • = ውሾች (ይሄ ኤክሴፕሽናል ነው)
  • ባለ = ባለጌዎች 

በተነባቢ ሆሄያት የሚያልቁት ስሞች ላይ ግን “” ሳይሆን ራሳቸውን ወደ ሰባተኛ ሆሄ ቀይረን ነው የምንጠቀማቸው። ለምሳሌ፦

  • ላፕቶ = ላፕቶ
  • ቻርጀ = ቻርጀ
  • ምግ = ምግ
  • መስታወ = መስታወ
  • መጽሀ = መጽሀ
  • ቁምሳጥ = ቁምሳጥች 

በተነባቢ ድምፅ የሚያልቁ አብዛኞቹ ስሞች ላይ ዎ አንጨምርም፣ አየህ? ቀላል ነው ኣ? 

ስሞችን ከነጠላ ወደ ብዙ መቀየር እንደ እንግሊዝኛው አይከብድም። ስሙ በተነባቢ ሆሄያት የማያልቅ ከሆነ “ዎች” መጨመር ነው። ስሙ በተነባቢ ሆሄያት የሚያልቁ ከሆነ ደግሞ  የመጨረሻውን ተነባቢ ሆሄ ወደ ሰባተኛ ሆሄ መቀየር ብቻ ነው።

በእንግሊዝኛ ግን በጣም ብዙ ነገሮችን ነው የምንጨምረው። ለምሳሌ፦ s, es, እና eis, ልንጨምር እንችላለን። ከዚህም በላይ፣ እነዚህ ቅጥያዎች የሚጨምሩባቸውንም የእንግሊዝኛ ሌተሮች ማወቅ አለብን።

አሁን ቀጥሎ የቀረበውን መልመጃ መስራት አለብህ። እሽ? 

ተማሪ፦ እሽ እሰራለሁ። 

መልመጃ 1፦

መምህር፦ ቀጥለው የቀረቡትን ነጠላ ስሞች ወደ ብዙ ስሞች ብዙ ስሞችን ደግሞ ወደ ነጠላ ስሞች ቀይር።

/5
2

Change singular nouns to plural, and plural nouns to singular.

1 / 5

1. ከብት

2 / 5

2. እንስሶች

3 / 5

3. ውሻ

4 / 5

4. ላሞች

 

5 / 5

5. አገር

Your score is

The average score is 90%

0%

Types of Amharic nouns: The Amharic nouns can become one of the followings:

  1. Common Nouns and Proper Nouns.
  2. Singular Noun Plural Noun
  3. Abstract & Concrete Noun
  4. Countable & Uncountable Nouns
  5. Indefinite and definite nouns
  6. Common and Proper nouns
  7. Possessive Noun

Common nouns are names used for anything for unspecific people, things, or places, but proper nouns are used for specific people, things, or places. Example:

Common Nouns Proper Noun
ተማሪ (Student) ሙሐመድ (Muhammed)
አገር (Country) አሜሪካ (America)
ቋንቋ (Language) አማርኛ (Amharic)
መፅሀፍ (Book) ቁርአን (Quran)

The Nouns on the left are common nouns that everyone or everything is called by. On the right, however, are Specific nouns. For instance, ተማሪ (Student) is a common noun for all students, whereas ‘ሙሐመድ (Muhammad)’ is a specifically known personal name.

Common nouns are words that refer to general, non-specific people, places, things, or ideas. But Proper nouns are words that refer to specific people, places, things, or ideas.

Singular and Plural Nouns

Common Nouns can be Singular and Plural. When we want to change the Amharic nouns from singular to plural, we change the last letter to the seventh letter and then add . Look at the example below.

Singular Noun +ኦች Plural Noun
ቤት +ኦች ቤቶች
ሰው +ኦች ሰዎች
ሴት +ኦች ሴቶች
ወንድ +ኦች ወንዶች
ልጅ +ኦች ልጆች

ኦ is a vowel letter that changes the Amharic consonants to the seventh letter. For example: It changes ት to ቶ (To), ች to ቾ (Cho), ብ to ቦ (Bo), ጅ to ጆ (Jo), ም to ሞ (Mo), ህ to ሆ (Ho), or ል to ሎ (Lo.) You can read the Amharic Fidel list here.

Countable & Uncountable Nouns

Countable Nouns Uncountable Nouns
ወተት (Milk) ላሞች (Cows)
ውሃ (Water) ብርጭቆዎች (Glasses)
ጨው (Salt) በሮች (Doors)
ንፋስ (wind)  ልብሶች (clothes)

We can add numbers to change nouns measured in liters and kilos to plurals. We can also express the quantity of something by adding the words ብዙ (many) or በጣም ብዙ (very much). example:

  • ሁለት ሊትር ዘይት (Two liters of oil)
  • ብዙ ኪሎ ጨው (Many kilos of salt)
  • በጣም ብዙ ማር (Too much honey)

Abstract nouns are nouns

Abstract nouns are those nouns that we cannot see or touch. For example, እምነት (belife). But concrete nouns are just the opposite of abstract nouns, we can see or touch them. Example:

Abstract nouns Concrete Nouns
እምነት (belife) መፅሀፍ (book)
ሀይማኖቶች (Religions) አስተማሪ (Teacher)
Disease   ውሃ (Water)
ብርሃን (Light) ድንጋይ (stone)
ጨለማ (Dark) ወረቀት (Paper)
ሙቀት (heat) ሙቀት መለኪያ (Thermometer)

Indefinite and Definite Nouns

Indefinite Nouns Definite Nouns
ሴት (woman) ሴቲቱ (the woman)
ሚስት (Wife) ሚስቱ (his wife)
ሰው (Man) ሰውየው(the man)
ባል (Husband) ባሏ (Her husband)
ወንድም (Brother) ወንድሙ (His brother)
መኪና (Car) መኪናው A Masculine car, meaning ‘The car’ or የሱ መኪና His Car መኪናዋ A Feminine Car, the car or የሷ መኪና Her car
ቤት (House) ቤቲቱ (A Feminine house) The house ቤቷ (her house)

Adjectives make nouns definite and specific. The Amharic adjectives that are added above to nouns are not independent words and cannot stand on their own, they are suffixes.

The Amharic adjectives added above are: The English Adjectives:
The
The
The
her
His
The or her
The Her

Possessive Noun

  • ሙሐመድ አስተምሮ እና ኢየሱስ አስተምሮ ብዙም ልዩነት የለውም።
  • There is not much difference between the teachings of Muhammad and the teachings of Jesus.
  • ሙሐመድ ልጅ (Muhammed’s child)
  • ካሳ ዘመድ (Kasa’s relative)

The Fidel ‘‘ is a preposition; we use it before the noun to denote someone’s belonging. ‘የ’ means of or ‘s.

መልመጃ 2፦ 

Put the following words in the correct order:. Don’t use unnecessary spaces between words. (የሚከተሉትን ቃላት በትክክለኛው ቅደም ተከተል ያስቀምጡ። አላስፈላጊ ስፔስ አታድርግ።)

Results

HD Quiz powered by harmonic design

#1. በሽታ ዶሮ የ

#2. ቤት የ ውሻ

#3. እሱ ውስጥ ነው ቤት

#4. እችላለሁ መናገር አማርኛ

Finish

  • Which are indefinite, definite or proper nouns? Put them in the answer box.

ማይክሮሶፍት ኦፊስ ቤት ኮምፒውተር
ጠረጴዛው ድመቷን ከተማይቱ
ወንበሩ የእሷ ኮምፒውተር የኤቨረስት ተራራ
ውሻ የአማዞን ወንዝ ብዕር
አይፎን መጽሐፉ ኒው ዮርክ ከተማ
መኪና    

Answer (መልስ)

 

You can help me by sharing this eBook to others. Don’t let this pdf file remain only with you; share it with your friends too. Thanks for your kindness.

If you have questions, you can ask me on Telegram: t.me://EasyAmharicGroup

Others social media links:

Visit my site: https://EasyAmharic.com

Telegram: https://t.me/EasyAmharic

Facebook: https://www.facebook.com/groups/easyamharic

TikTok: https://www.tiktok.com/@LearnAmharic